በኦሮምያ እየተካሄደ ያለውን አድማ ተከትሎ ክልሉን አቋርጠው ወደ አዲስ አበባ ለመጓዝ ከተለያዩ ከተሞች የተነሱ ወደ ሥልሳ አውቶብሶች በደብረ ብርሃን ከተማ መቆማቸውን ትናንት ዘግበናል፡፡
አዲስ አበባ —
በኦሮምያ እየተካሄደ ያለውን አድማ ተከትሎ ክልሉን አቋርጠው ወደ አዲስ አበባ ለመጓዝ ከተለያዩ ከተሞች የተነሱ ወደ ሥልሳ አውቶብሶች በደብረ ብርሃን ከተማ መቆማቸውን ትናንት ዘግበናል - ይሄንኑ የገለፁልን የዓይን እማኝ፣ የአካባቢው የመኢአድ አመራር አቶ በላይሁን ዘመድኩን የዛሬውን ሁኔታ ነግረውናል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሮምያ ክልልን በማቋረጥ ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተሽከርካሪዎች