በድሬዳዋ የሚገኙ ወጣቶች የየአካባቢያቸውን ሰላም ለመጠበቅና ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በመተባበር ለመስራት ተስማሙ፡፡
ድሬዳዋ —
የኦሮሚያ ብሮድካስት ኔትወርክ ስራ አስኪያጅ አቶ ጃዋር መሀመድ ከድሬዳዋ አስተዳደር አመራሮች ጋር በመሆን የከተማዋን ወጣቶች አወያይቷል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የድሬዳዋ ወጣቶች ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በመተባበር ለመስራት ተስማሙ