ድሬዳዋ —
በመላ ሃገሪቱ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ ኮሮናን ለመከላከል ተጥሎ የነበረው ታሪፍ መነሳቱ ታወቀ። የፌደራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን ለክልሎች በላከው ደብዳቤ ኮሮናን ለመከላከል በትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ላይ በሚጭኑት መጠን ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ እና የዋጋ ጭማሪ ከታሪፍ ማስተካከያው በፊት ወደነበረበት ይመለስ ተብሏል።
ክልሎችም የዋጋና የጭነት መጠን ማስተካከያ ማድረጋቸውን እያስታወቁ ናቸው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኮሮናን ለመከላከል ተጥሎ የነበረው የትራንስፖርት ታሪፍ ተነሳ