"ሥራችንን እንድናቋርጥ ተደርገናል" - የሳቢያን ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች

Your browser doesn’t support HTML5

የድሬዳዋ አስተዳደር የኮቪድ 19 ህሙማን ለይቶ ማከሚያ የሆነው የሳቢያን ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች “ሥራችንን እንድናቋርጥ ተደርገናል” ብለዋል።