የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አዲስ አፈጉባዔና አዲስ ምክትል ከንቲባ ሾመ

አቶ አህመድ መሀመድ ቡህን

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 2ኛ የስራ ዘመን 6ኛ አስቸኳይ ጉባዔ አዲስ አፈጉባዔና አዲስ ምክትል ከንቲባ ሾሟል፡፡

በከንቲባ ማዕረግ ምክትል ከንቲባ ሆነው የተሾሙት አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ “ለከተማይቱ ፀጥታና ኢኮኖሚ መነቃቃት ቅድሚያ ትኩረት እሰጣለሁ” ብለዋል፡፡

ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አዲስ አፈጉባዔና አዲስ ምክትል ከንቲባ ሾመ