ድምጽ የትግራይ ተወላጆች ከድሬዳዋ አስተዳደር አመራር አባላት ጋር ተወያዩ ዲሴምበር 08, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በብሔር ማንነታችን አልፎ አልፎ እንድንሳቀቅ የሚያደርግ ጫና እየደረሰብን ነው ሲሉ ድሬዳዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ተናግረዋል። የትግራይ ተወላጆች ከድሬዳዋ አስተዳደር አመራር አባላት ጋር ዛሬ ተወያይተዋል።