በድሬዳዋ እና በዙሪያዋ የሚገኙት ሁለቱ የሶማሌ ጎሳዎች ማለትም ኢሳና ጉርጉራ በኡጋዞቻቸው አማካኝነት እርቅ ጀምረዋል፡፡
ድሬዳዋ —
በሁለቱ ጎሳዎች ግጭት ምክንያት የሰው ህይወት ማለፉን፣ የእትክልትና ጫት እርሻመውደሙን፣ እንስሳቶች መዘረፋቸውንና ሰዎችም መፈናቀላቸው ተዘግቧል፡፡
የእርቁ ሂደት ፖለቲካዊ ጉዳዮችንም እንደሚያካትትና የፊታችን ሃሙስ የኢሶህዴፓ አመራሮች እርቁ ወደሚካሄድበት ኤረር ይሄዳሉ ተብሏል፡፡
ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢሳና ጉርጉራ እርቅ