በድንበርና በማንነት ጥያቄ ዙሪያ የተካሄደ ውይይት

"ወሰንና የማንነት ጥያቄን በህገ መንግሥቱ አስመልሳለሁ" ይላል የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አዴፓ/ በቅርቡ አካሂዶት በነበረው ድርጅታዊ ጉባዔ ላይ።

"ወሰንና የማንነት ጥያቄን በህገ መንግሥቱ አስመልሳለሁ” ይላል የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አዴፓ/ በቅርቡ አካሂዶት በነበረው ድርጅታዊ ጉባዔ ላይ።

ይህ ውሳኔ ምን ያህል ያስኬደዋል በማለት የፓለቲካ ተንታኞችንና ምሁራንን አወያይተናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በድንበርና በማንነት ጥያቄ ዙሪያ የተካሄደ ውይይት