ቪድዮ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በአምቦ ያደረጉት ንግግር ኤፕሪል 12, 2018 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 ወደ አምቦ ተጉዘው በስተዲየም ለተሰባሰው የከተማው ነዋሪ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የትናንቱን ቁርሾና ጠባሳን በመተው ጠንካራ የአንድነት ማዕቀፍ እንዲገነባ ጠይቀዋል። አስተያየቶችን ይዩ