ብሪታንያ ለኢትዮጵያ ድርቅ 38 ሚልዮን ፓውንድ ለመሰጠት ቃል ገባች

የዛሬው "ኢትዮጵያ በጋዜጦች" ቅንብራችን

-ብሪታንያ ለኢትዮጵያ ድርቅ 38 ሚልዮን ፓውንድ ለመሰጠት ቃል ገባች

-በአፋር ክልል የእሳት-ጎመራው ብናኝ ችግር መፈጠሩ ተገለጸ

-የትራንስፎርሜሽን የአንድ አመት ግምገማና

-የጋዜጠኞች ቡድኖች የስዊድን ጋዜጠኞች መታሰርን አወገዙ

የሚሉትን ርዕሶች ይመለከታል።