በጆ ባይደን እና በዶናልድ ትረምፕ መካከል በሚደረገው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ የሃገሪቱ ኢኮኖሚ ዋናው ትልቅ ጉዳይ ነው። ባይደን በያዝነው ሳምንት የአዲስ ቴክኖሎጂዎች መዋዕለ ነዋይ የተመለከተ ዘመቻ አድርገዋል።
ትረምፕ በበኩላቸው፣ ባይደን ለመሠረተ ልማት ግንባታ እያዋሉ ያሉትን ወጪ እንደሚያስቆሙና የነዳጅ ቆፋሮን እንደሚያበረታቱ አስታውቀዋል።
እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ለአሜሪካውያን ድምፅ ሰጪዎች ኢኮኖሚው ዋና ጉዳይ ነው