በአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ እጩ የሆኑት ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትረምፕ የጥቁር አሜሪካውያን ድምፅ ሰጪዎችን ድጋፍ ለማግኘት ዘመቻ ላይ ናቸው።
የቪኦኤው ስካት ስተርንስ፣ የፕሬዚደንታዊ ምርጫ ዘመቻዎቹ የአፍሪካ አሜሪካውያንን ትኩረት ለማግኘት በማድረግ ላይ ይሉትን ጥረት ቃኝቷል።
Your browser doesn’t support HTML5
ባይደንና ትረምፕ የጥቁር አሜሪካውያንን ድምፅ ለማግኘት እየጣሩ ነው