በዩናይትድ ስቴትስ በመጪው ኅዳር ወር የሚካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩት ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትረምፕ አሜሪካ ጠንካራ የጦር ሠራዊት ሊኖራት እንደሚገባ ያሳስባሉ፡፡ ባይደን በአሁኑ ወቅት የጦር ሠራዊቱ ጠንካራ መሆኑን ሲናገሩ ዶናልድ ትረምፕ በበኩላቸው “እኔ ፕሬዚደንት ሳለሁ እንደገና የገነባሁትን የጦር ሠራዊት ባይደን አዳክመውታል” እያሉ ነው፡፡
ባይደን እና ትረምፕ የዩናይትድ ስቴትስ የጦር ኅይል ጥንካሬ ላይ ያላቸው ምልከታ
Your browser doesn’t support HTML5
ባይደን እና ትረምፕ የዩናይትድ ስቴትስ የጦር ኅይል ጥንካሬ ላይ ያላቸው ምልከታ