Your browser doesn’t support HTML5
ትረምፕና ሄሪስ በኢኮኖሚ ጉዳይ ላይ የምርጫ ዘመቻ አደረጉ
የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ከ50 ቀናት በታች በቀሩት በዚህ ወቅት፣ እጩዎቹ ዶናልድ ትረምፕ እና ካመላ ሄሪስ፣ የምርጫውን ውጤት ሊቀይሩ እንደሚችሉ በሚነገርላቸው ግዛቶች ዘመቻ በማድረግና፣ ኢኮኖሚውን ሊያሻሽሉ የሚችሉ ፖሊሲዎች እንዳሏቸው በመናገር ላይ ናቸው።
ፎቶ ፋይል፡- የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩት የሪፐብሊካን ፓርቲው እጩ ዶናልድ ትረምፕ እና የዲሞክራቲክ ፓርቲው ተፎካካሪያቸው ካመላ ሄሪስ