በአፍሪቃ ከሚከሰተዉ የማጅራት ገትር በሽታ ዘጠና ከመቶዉን የሚሸፍነዉን ዓይነት ወደ ማስወገድ መቃረባቸዉን የዓለም ጤና ድርጅትና ፓዝ ኢንተርናሽናል (PATH INT.) አስታወቁ።
አዲስ አበባ —
በአፍሪቃ ከሚከሰተዉ የማጅራት ገትር በሽታ ዘጠና ከመቶዉን የሚሸፍነዉን ዓይነት ወደ ማስወገድ መቃረባቸዉን የዓለም ጤና ድርጅትና ፓዝ ኢንተርናሽናል (PATH INT.) አስታወቁ።
እ ኤ አ በ 1996 ዓም 250 ሺህ የነበረዉ በበሽታዉ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ባለፈዉ 2015 ዓም ወደ 80 ዝቅ ማለቱን የ ፓዝ ኢንተርናሽናል ዳይሬክተር አስታዉቀዋል።
እስክንድር ፍሬዉ ዘገባዉን አጠናቅሮ አቅርቦታል ከዚህ በታች ያለውን ፋይል በመጫን ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የማጅራት ገትር በሽታ ዘጠና ከመቶዉን ወደ ማስወገድ መቃረባቸዉ የዓለም ጤና ድርጅትና ፓዝ ኢንተርናሽናል አስታወቁ