የግብፅ አዲስ የፖለቲካ ሁኔታና ኢትዮጵያ - የአቶ ጌታቸው ረዳ አስተያየት

አቶ ጌታቸው ረዳ





Your browser doesn’t support HTML5

የግብፅ አዲስ የፖለቲካ ሁኔታና ኢትዮጵያ


ግብፅ ውስጥ የተፈጠረው ሁኔታ ኢትዮጵያ በጀመረችው ሥራ ላይ የሚፈጥረው “አዎንታዊም ይሁን አሉታዊ ተፅዕኖ የለውም” ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት የሚዲያና ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ጌታቸው ረዳ ገልፀዋል፡፡

ኢትዮጵያ የግብፅን ቀውስ በተለይ ከኅዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ እንዴት ትመለከተዋለች? ለአቶ ጌታቸው የቀረበ የመጀመሪያው ጥያቄ ነበር፤

ሚኒስትሩ ለቪኦኤ የሰጡትን ሙሉውን ቃለምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡