መቐለ —
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በቅርቡ በትግራይ ክልል በኤሌክትሪክ ምክንያት በሰዎች ሕይወት ላይ በደረሰው አደጋ ጥልቅ ሃዘን እንደተሰማው በመግለፅ ቤተሰቦቻቸውን ላጡት ወገኖች ካሳ እንደሚከፍል ዛሬ አስታውቋል።
የአደጋው ሰለባዎች
ተቋሙ ተመሳሳይ አደጋዎች እንዳይከሰቱ የመከላከል ስራ በመስራት ላይ እንደሚገፅም ገልጿል።
በአደጋው ምክንያት ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ነዋሪዎችና የሚመለከተውን የመንግስት አካል በማነጋገር የተጠናከረ ዘገባ ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በትግራይ ክልል በደረሰ የኤሌክትሪክ አደጋ ስምንት ሰዎች ሞቱ