የጥምቀት በዓል አከባበር - በዋሽንግተን ዲሲ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አምስት አብያተ ክርስቲያናት የጥምቀት በዓልን ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አዘጋጅነት በጋራ አክብረዋል፡፡

የአከባበር ሥነ ሥርዐቱ ምን ይመስል እንደነበር ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ