ግርማይ ገብሩ መቐለ ከተማ ውስጥ ያለፈው የ25 ዓመታት ጉዞ እንዴት ታዩታለችሁ በሚል የተለያ ሰዎችን አነጋግሯል።
መቐለ —
25ኛው የግንቦት 20 በዓል ቅዳሜ ዕለት በተለያ የኢትዮጵያ አከባቢዎች ተከብሯል።
ግርማይ ገብሩ መቐለ ከተማ ውስጥ ያለፈው የ25 ዓመታት ጉዞ እንዴት ታዩታለችሁ በሚል የተለያ ሰዎችን አነጋግሯል።
ባለፉት 25 ዓመታት ለውጥ እየታየ መሆኑን የገለፁት አስተያየት ሰጭዎቹ፤ ስርዓቱ መልካም አስተዳደር በማስፈን ላይ ግን ችግር እንዳለበት ይናገራሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
25ኛው የግንቦት 20 በዓል ቅዳሜ ዕለት በተለያ የኢትዮጵያ አከባቢዎች ተከብሯል