የግንቦት 20 በዓል 27ኛ ዓመት

  • እስክንድር ፍሬው
የደርግ መንግሥት የወደቀበትና ኢሕአዴግ ወደ ሥልጣን የመጣበት የግንቦት 20 በዓል 27ኛ ዓመት ዛሬ ተከብሯል።

የደርግ መንግሥት የወደቀበትና ኢሕአዴግ ወደ ሥልጣን የመጣበት የግንቦት 20 በዓል 27ኛ ዓመት ዛሬ ተከብሯል።

የዘንድሮው በዓል ገዢው ፓርቲ ያለፉት ዓመታት የተከተለው አካሄድ በሕዝብ ትግል መለወጥ በጀመረ ማግሥት የሚከበር ነው ብለዋል ቪኦኤ ያነጋገራቸው ምሁራን።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የግንቦት 20 በዓል 27ኛ ዓመት