ለተሻለ ሀገር ግንባታ ለመሥራት ከፖለቲካ መጠላለፍ በማውጣት በለውጥ ጎዳና አብሮ መጓዝ አስፈላጊ ነው አሉ ጠ/ር አብይ አሕመድ።
በሐዋሳ —
ለተሻለ ሀገር ግንባታ ለመሥራት ከፖለቲካ መጠላለፍ በማውጣት በለውጥ ጎዳና አብሮ መጓዝ አስፈላጊ ነው አሉ ጠ/ር አብይ አሕመድ።
አሥራ አንደኛው የኢሕዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ ''ሀገራዊ አንድነት ለሁለንተናዊ ብልፅግና'' በሚል መሪ ቃል ዛሬ በሐዋሳ ከተማ ተጀምሯል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢሕዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ በሐዋሳ