በአሁኑ ጊዜ ሕዝብን በማስመረር ያለው ችግር ዋንኛ መንስኤ የመንግሥትን ሥልጣን ያለአግባብ መጠቀም አስማምያ መሆኑን የኢሕአዲግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚተ አስታወቀ።
አዲስ አበባ —
ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ዛሬ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ከዚህ አንጻር በሚታየው ዝንባሌ ላይ እርምጃ ለመውሰድ መጀመሩንም ገልጿል።
የዚህ መግለጫ መነሻ የኢሕአዲግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚተ ከነሃሴ 10-15 ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ነው። ባለፉት 15 ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡን ለውጥ መምጣቱን አስታውቋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኢህአዲግ፡ የመንግስት ሥልጣን ለግል ጥቅም ማወል ችግሬ ነው አለ