መንግስት ለአገሪቱ ዜጎች በቂ ጥበቃ እንዲያደርግም አሳስቧል።
አዲስ አበባ —
የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) ከሳምንት በፊት በጋምቤላ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ ከጎረቤት ሃገር መጡ የተባሉ ታጣቂዎች በኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸሙትን አሰቃቂ ጥቃት በማውገዝ መግለጫ አውጥቷል።
የጋምቤላ ክልልን የሚያሳይ ካርታ /ጉግል ማፕ/
መንግስት ለአገሪቱ ዜጎች በቂ ጥበቃ እንዲያደርግም አሳስቧል። መለስካቸው አምሃ ዝርዝሩን ልኳል።
Your browser doesn’t support HTML5
ሰመጉ በጋምቤላ በዜጎች ላይ በደረሰው ጥቃት መንግስት ተጠያቂ ነው ብሏል