ቪድዮ ከተሰነይ ኤርትራ ተሰዶ ወደ አውሮፓ የገባ የ20 ዓመት ወጣት በጣሊያን ኦክቶበር 13, 2015 Your browser doesn’t support HTML5 ኤርትራዊው ወጣት በጣሊያን ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢዎች የተሰደደበትን ምክንያት ሲያስረዳ “የኤርትራ መንግስት በአሁኑ ወቅት ወጣቶችን በመጨቆን በውትድርና ስለሚያሰልፍ” ከሀገሩ ለመውጣት መወሰኑን ገልጿል።