አዲስ አበባ —
ሱፍያን አሕመድ - የኢትዮጵያ የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር /ፎቶ - ከኢንተርኔት የተገኘ/
Your browser doesn’t support HTML5
የ223 ቢሊዮን ብር በጀት ቀረበ
ለመጭው 2008 ዓ.ም የ223 ቢሊዮን ብር በጀት ረቂት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል፡፡
የበጀቱን ረቂቅ ዛሬ ለምክር ቤቱ ያቀረቡት የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሶፍያን አሕመድ ገንዘቡ ከሃገር ውስጥ ገቢ፣ ከውጭ ከብድርና ከእርዳታ የሚገኝ መሆኑንም ገልፀዋል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡