ብዙ ጊዜ ከድርቅ በኋላ የጎርፍ አደጋ ስለሚከሰት፤ አሁንም የጎርፍ አደጋ ስጋት እንዳለና በጅግጅጋና በአፋር በደረሰው የጎርፍ አደጋ ለተጎዱት እርዳታ እየተሰጠ መኾኑን የብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ። አስክሬን ፍለጋው ቀጥሏል ተብሏል።
ዋሽንግተን ዲሲ —

ፋይል ፎቶ - እረኛ በጅጅጋ እ.አ.አ. 2007
ጽዮን ግርማ አቶ ምትኩ ካሳና አንድ ነዋሪ አነጋገራ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።
የትናንቱን ዘገባ ለማምበብ ይህንን ፋይል ይጫኑ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የጎርፍ አደጋ ስጋት አለ