ከምርጫው መውጣታቸው ትክክል እንደነበረ የ33ቱ ኮሚቴ አስታወቀ

  • እስክንድር ፍሬው

አቶ አሥራት ጣሴ




Your browser doesn’t support HTML5

ከምርጫው መውጣታቸው ትክክል እንደነበረ የ33ቱ ኮሚቴ አስታወቀ



ዘንድሮ የአባባቢና የከተማ ምክር ቤቶች ምርጫ አለመሣተፋችን ትክክል መሆኑን በግምገማ አረጋግጠናል ሲሉ 33ቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ያቋቋሙት ኮሚቴ ሊቀመንበር አቶ አሥራት ጣሴ አስታውቀል፡፡

ሊቀመንበሩ ለቪኦኤ ሲናገሩ የፓርቲዎቹ የጋራ አቋም እንደሚቀጥልና በ2007 አገርአቀፍ ምርጫ እንዲያውም በጋራ ምልክት ለመወዳደር እንደሚፈልግ አብራተዋል፡፡

የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡