ያሳለፍነው ወርሃ መስከረም ‘የጥቁር ወር’ በመባል ተከብሯል
Your browser doesn’t support HTML5
ከተመሰረተ አስራ ስድስት አመታትትን ያስቆጠረው ጣይቱ የትምህርትና የባህል ማዕከል ወርሃዊ የግጥም ምሽቶችን በማዘጋጀት፣ በርካታ የመድረክ ቲያትሮችን በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች በማሳየትና ለበርካታ የጥበብ ሰዎች መድረክ በመክፈት የሚታወቅ የጥበብ ማዕከል ነው።
በየወሩ መጨረሻ ላይ በሚካሄደው የግጥም ምሽት በርካታ ኢትዮጵያውያን ገጣሚያንና የጥበብ ሰዎች እንዲሁም የጥበብ አድናቂ የሚታደሙበት ወራዊ ዝግጅት ነው።