ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በሁለቱም ሀገሮች መካከል የተጀመረው የሰላም ስምምነት ጎዞ፤ እንዲሁም በጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና በፕሬዚዳንት ኢሳያይ አፈወርቂ የተፈረሙ ስምምነቶች፣ እንዳበረታታቸው እና ተስፋ እንደሰጣቸው እየገለፁ ነው።
መቀሌ —
ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በሁለቱም ሀገሮች መካከል የተጀመረው የሰላም ጎዞ፤ እንዲሁም በጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና በፕሬዚዳንት ኢሳያይ አፈወርቂ የተፈረሙ ስምምነቶች፣ እንዳበረታታቸው እና ተስፋ እንደሰጣቸው እየገለፁ ነው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያና የኤርትራን ሰላም ጉዞ በተመለከተ የመቀሌ ነዋሪዎች