በሙስና የተጠረጠሩ ሠላሳ አራት የመንግሥት ባለሥልጣናትና የሥራ ኃላፊዎች እንደዚሁም ባለሃብቶችና በመሃል አሉ የተባሉ ደላሎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ።
አዲስ አበባ —
በሙስና የተጠረጠሩ ሠላሳ አራት የመንግሥት ባለሥልጣናትና የሥራ ኃላፊዎች እንደዚሁም ባለሃብቶችና በመሃል አሉ የተባሉ ደላሎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ።
እርምጃው በተሃድሶ እንቅስቃሴው ወቅት የተገባው ቀል ተግባራዊ የተደረገበት መሆኑን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ለአሜሪካ ድምፅ አመልክተዋል።
ተጠርጣሪዎቹን በቁጥጥር ሥር የማዋሉ ሂደት እንደቀጠለ መሆኑንም ኃላፊው ገልፀዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ መንግሥት በሙስና የተጠረጠሩ ባለሥልጣናትና የሥራ ኃላፊዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ገለፀ