ቤንች ማጂ ዞን የርእሰ መምሕር ቢሮ በመታሸጉ ትምሕርት መስተጓጎሉን ወላጆች ተናገሩ

  • እስክንድር ፍሬው

ኢትዮጵያ- ደቡብ ክልል

በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን የሚገኝ የሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት ርእሰ መምሕር ቢሮ በመታሸጉ ትምሕርት መስተጓጎሉን ወላጆች ተናግረዋል። ቢሮው መታሸጉን እውነት መሆኑን የገለጹት የወረዳው አስተዳዳሪ በበኩላቸው የመማር ማስተማሩ ሂደት መቀጠሉን አስታውቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ቤንች ማጂ ዞን የርእሰ መምሕር ቢሮ በመታሸጉ ትምሕርት መስተጓጎሉን ወላጆች ተናገሩ