ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላት ግንኙነት መጠነ ሰፊ ወደ ሆነ ስልታዊ አጋርነት መሸጋገሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ —
ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላት ግንኙነት መጠነ ሰፊ ወደ ሆነ ስልታዊ አጋርነት መሸጋገሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሁለቱ ሀገሮች ግንኙነት መሟሟቅ ዶናልድ ትራምፕ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ከመሆናቸውም ሆነ ከሚከተሉት ፖሊሲ ጋር የሚገናኝ አይደለም ሲሉ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ተናግረዋል፡፡
ወትሮም የሞቀ መሆኑ የሚታየው የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት ይበልጥ መጠናከሩ ሌላ አንድ ደረጃ መጨመሩ የተገለፀው በቅርቡ የተፈራረሙትን ስምምነት ተከትሎ ነው፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
መጠነ ሰፊ ስልታዊ አጋርነት - ኢትዮጵያና ቻይና