የቡና ዘርፉ እድገት በጥናት እና ምርምር ጉድለት እንደተጎዳ ተጠቆመ

Your browser doesn’t support HTML5

የቡና ዘርፉ እድገት በጥናት እና ምርምር ጉድለት እንደተጎዳ ተጠቆመ

በኢትዮጵያ፣ ከቡና አመራረት እስከ ግብይት ድረስ ያለው የአሠራር ሥርዓት በጥናት አለመደገፉ ዘርፉን እየጎዳው እንደኾነ፣ ብሔራዊ የቡና ማኅበር አስታወቀ። ችግሩን ለመቅረፍ ከዲላ ዩኒቨርሲቲ ጋራ በመተባበር፣ የቡና ምርምር ኢንስቲትዩትን ለማቋቋም እንደተወሰነም ማኅበሩ ገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።