የአቃቤ ሕግን ይግባኝ ብቻ መሠረት በማድረግ የበታች ፍርድ ቤት፣ በነ አቶ ሃብታሙ አያሌው ጉዳይ ላይ የሰጠውን ብይን ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ማገዱ መሠሪታዊ የሕግ ስህተት አለበት ሲል ሰበር ሰሚ ችሎት በአብላጫ ድምፅ ወስኗል።
አዲስ አበባ —
የአቃቤ ሕግን ይግባኝ ብቻ መሠረት በማድረግ የበታች ፍርድ ቤት በቀድሞ የአንድነት ፓርቲ አመራር አባል በነ አቶ ሃብታሙ አያሌው ጉዳይ ላይ የሰጠውን ብይን ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ማገዱ መሠሪታዊ የሕግ ስህተት አለበት ሲል ሰበር ሰሚ ችሎት በአብላጫ ድምፅ ወስኗል።
በሌላ በኩል ደግሞ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ይግባኝ ሰሚ ችሎት በአቃቤ ሕግና በነአቶ ሃብታሙ አያሌው መካከል ባለው ክርክር ላይ ውሣኔ ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
መለስካቸው አምሃ ዝርዝር አለው፣ ከዚህ በታች ካሉት የድምጽ ፋይሎች ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ሰበር ሰሚ ችሎት በነ አቶ ሃብታሙ አያሌው ጉዳይ ላይ
Your browser doesn’t support HTML5
የሰበር ሰሚ ፍርድ ቤቱ ይግባኝ ሰሚ ችሎት ባለፈው አርብ ዕለት ዘገባ