የኢትዮጵያ አውሮፕላን የተከሰከሰበትን መንስዔ የሚያጠና ቡድን ዛሬ ሥራውን ጀመረ።
አዲስ አበባ —
ሌላኛው በሃኪሞች የሚመራ የሟቾቹን አካል አሰባስቦ የሚለይ ቡድንም ሥራውን እየሰራ መሆኑን በትራንስፖርት ሚኒስቴር የአውሮፕላን አደጋ ምርመራ መስሪያ ቤት ገለፀ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
አውሮፕላኑ የተከሰከሰበትን መንስዔ የሚያጠና ቡድን ሥራ ጀመረ