አሜሪካ “ተነጋገሩ” እያለች ነው፡፡
ዋሺንግተን ዲ.ሲ. —
የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነቢል ፋህሚ ኢትዮጵያ አባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ባለችው ኅዳሴ ግድብ ላይ ለመነጋገር ግብፅ ፍላጎት እንዳላት ተናግረዋል፡፡
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴድሮስ አድሃኖም “ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር ሃቀኛ ንግግር ለማድረግ ምንጊዜም ዝግጁ ነች” ብለዋል፡፡
ዝርዝሩን ከላይ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ከሥር የተቀመጡትን ማገናኛዎች ይከተሉ፡፡
http://www.mfa.gov.et/news/more.php?newsid=3136
http://english.ahram.org.eg/NewsContent/1/64/101606/Egypt/Politics-/Egypt-willing-to-negotiate-over-Ethiopias-dam-Fore.aspx
http://guardianlv.com/2014/05/egypt-willing-to-negotiate-with-ethiopia/
http://www.albawaba.com/business/ethiopia-dam-construction-577191
ኅዳሴ ግድብ ፕሮጀክት
Your browser doesn’t support HTML5
ግብፅ አሁን መወያየት ትፈልጋለች
የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነቢል ፋህሚ ኢትዮጵያ አባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ባለችው ኅዳሴ ግድብ ላይ ለመነጋገር ግብፅ ፍላጎት እንዳላት ተናግረዋል፡፡
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴድሮስ አድሃኖም “ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር ሃቀኛ ንግግር ለማድረግ ምንጊዜም ዝግጁ ነች” ብለዋል፡፡
ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ - የዩናይትድ ስቴትስ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
በሌላ በኩል ደግሞ ሁለቱ ሃገሮች “በቅርበት መነጋገር አለባቸው” ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ ሰሞኑን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ መክረዋል፡፡ዝርዝሩን ከላይ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡