የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራስያዊ አንድነት መድረክ ትላንት በአዲስ አባባ ባካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ በመጪው ግንቦት የሚካሄደው ምርጫ ነጻና ፍትሀዊ እንዲሆን ጠየቀ።
የታሰሩ የፖለቲካ መሪዎች፣ ጋዜጣኞችና የሙስሊሙ ህብረተሰብ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት እንዲፈቱም ጥሪ አቅርቧል። የዘገባውን ዝርዝር ከዚህ ያድምጡ፤
Your browser doesn’t support HTML5
የመድረክ የተቃውሞ ሰልፍ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ