ሳውዲ አረቢያ ፈቃድ የሌላቸውን የውጭ ዜጎች እንዲወጡ ትዕዛዝ አስተላለፈች (ክፍል ሁለት)

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከሳውዲ አረቢያ በፈቃደኝነት ወደ ሃገራቸው የሚመለሱ ኢትዮጵያውያንን ለመቀበልና አስፈላጊውን እርዳታ ለመስጠት የሚሰራ አዲስ ግብረሃይል እንዳቋቋመ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን በሰጠው ማብራሪያ አስታውቋል። ምስሉ ከሶስት አመታት በፊት የተነሳና ከማህደራችን የወሰድነው መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።