"የስደተኛ አባት"..አባ ሙሴ ዘርዓይ በበጎ ምግባራቸው ለተጨማሪ ሽልማት ታጩ

Aba Mussie Zeriay

በዓለማችን አፍሪካውያንን ከችግር ለመታደግ የሚጥሩ በጎ አድራጊ ግለሰቦችን በመሸለም የሚታወቀውና ስፔን ማድሪድ በየአመቱ በሚካሄደው የሙኖ ኔግሮ (MUNDO NEGRO) ሽልማት አባ ሙሴ ለመሸለም ታጭተዋል።

Your browser doesn’t support HTML5

"የስደተኛ አባት"..አባ ሙሴ ዘርዓይ በበጎ ምግባራቸው ለሽልማት ታጩ