ጋቢና ቪኦኤ "ጥቅምት" በአለም አቀፍ የጡት ካንሰርና የሚያስከትላቸው ችግሮች የሚታሰብበት ወር ኦክቶበር 20, 2017 መስታወት አራጋው Your browser doesn’t support HTML5 በዋሽንግተን ዲሲና አጎራባች ግዛቶች ቨርጂኒያ እና ሜሪላንድ ነዋሪ የሆኑ ቁጥራቸው ከ350 በላይ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በጋራ የአጭር ርቀት ሩጫና የእግር ጉዞ ባሳለፍነው ቅዳሜ አካሂደዋል። አስተያየቶችን ይዩ