አዲስ አበባ —
በጋምቤላ ክልሉ በግብርና ዘርፍ የተሠማሩ ባለሃብቶች የአካባቢውን ደኅንነትና የተፈጥሮ ሃብት ለረዥም ጊዜ ሊጎዳ የሚችል አድራጎት እየፈፀሙ ናቸው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ለግብርና ሚኒስቴር የማሳሰቢያ ደብዳቤ ፅፈዋል፡፡
በክልሉ ውስጥ የሚኖሩ የሸከቾ ብሔረሰብ አባላት ሰብዓዊ መብቶቻቸው እንዲከበሩ ጥያቄ ቢያቀርቡም ምላሽ ጥያቄአቸው ምላሽ አለማግኘቱን አመልክተዋል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
ጋምቤላ
Your browser doesn’t support HTML5
የጋምቤላ ፕሬዚዳንት ከኢንቨስትመንት ጋር የተያያዘ የተፈጥሮ ጉዳት አቤቱተ አሰሙ