እናቱና ወንድሙ ሕይወታቸው አልፎ መቀበራቸውን ያላወቀ የሰባት ዓመት ታዳጊ አነጋግረነዋል
ዋሽንግተን ዲሲ —
በሌላ በኩል በዕለቱ ከተደረመሰ በኋላ ተፈልገው ከወጡት ውስጥ በአለርት ሆስፒታል የምትገኝና ባለቤቷን እና ሁለት ልጆቿን ያጣች እናት ጠይቀናል።
Your browser doesn’t support HTML5
"እናቴ ሌላ ሆስፒታል ናት” - እናቱ መሞቷን ያላወቀ የሰባት ዓመት ታዳጊ
በአዲሰ አበባ ከተማ "ቆሼ" ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ቅዳሜ ዕለት በደረሰው አደጋ የሟቾች ቁጥር 113 መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማምሻውን አስታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5
እናቴ ሌላ ሆስፒታል ናት” - እናቱ መሞቷን ያላወቀ የሰባት ዓመት ታዳጊ