ባሳለፍነው አመት በመጀመሪያው ዙር ጉዞ ከስራ የተፈናቀሉና በህመም ይሰቃዩ የነበሩ ከመቶ ሰላሳ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው ገብተዋል። በቅርቡ በሁለተኛው ዙር ደግሞ ወደ ኢትዮጵያ በፈቃደኝነት ከተመዘገቡት መካከል ሁለት መቶ ሶስት ዜጎች ለጉዞ የሚያስፈልጓቸውን ሰነዶች እንዲያሟሉ ቤሩት የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ፅ/ቤ ጥሪ በማቅረብ ላይ ይገኛል።
Your browser doesn’t support HTML5
የስራ ፈቃድ የሌላቸው ኢትዮጵያውያን በሊባኖስ