በቤሩት በቤት ውስጥ ሰራተኝነት ተቀጥራ ትሰራ የነበረች ወጣት ባልና ሚስት አስሪዎቿ ላይ አደጋ አደረሰች በሚል ተከሳ ፍርድ ቤት ቀርባለች።
ነፃነት ጋዲሳ የተባለችው ይህች ወጣት ከምዕራብ ኢትዮጵያ ነጁ ከተባለ አካባቢ እንደመጣችና ቤሩት በስራ ላይ ከተሰማራች ሁለት አመት እንዳልሞላት የኢትዮጵያ ቆንስላ ፅ/ቤት ለቪኦኤ ገልፆልናል።
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ አሰሪዎቿን በመግደል ወንጀል ተከሰሰች
ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ አሰሪዎቿን በመግደል ወንጀል ተከሰሰች