'ወገግታ' የሙዚቃ አልበም ገበያ ላይ ዋለ

Your browser doesn’t support HTML5

የብሩክታይት ጌታሁን በመድረክ ቅፅል ስሟ የቤቲ ጂ ሁለተኛ አልበም ዛሬ ገበያ ላይ ውሏል። በዛሬው ምሽት የ'ወገግታ' አልበም የቤቲ ጂ አድናቂዎችና የሙያ አጋሮች በተገኙበት ተመርቋል።