የሳምንቱ የእረፍት ጊዜ የእሁድ ምሽት የመዝናኛ ምርጫችሁ ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ።
Your browser doesn’t support HTML5
የሳምንቱ ራዲዮ መጽሔት ቅምሻ ድምጾች፤ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክና ሙዚቀኞች
Your browser doesn’t support HTML5
ውይይት በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ የፎቶ መጽሃፍ ዙሪያ፤ ክፍል አንድ፤
Your browser doesn’t support HTML5
ጃኖ የሮክ ሙዚቃ ባንድ፤
Your browser doesn’t support HTML5
የረቂቅ ሙዚቃ ተጫዋቹ የሙዚቃ ትዕይንቶች፤
Your browser doesn’t support HTML5
ውይይት በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ የፎቶ መጽሃፍ ዙሪያ፤ ክፍል ሁለት፤
የራዲዮ መጽሄት ወጎች፥ በ“ወርቃማው ዘመን ትዝታዎች፤” የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ የፎቶ መጽሃፍ ህትመት፤ በሮክ ሙዚቃ አቀንቃኞቹ ጃኖ የሙዚቃ ቡድን አባላት የዓለም ዙሪያ የሙዚቃ ትዕይንት የዋሽንግተን ጉዞና እንዲሁም ቆይታ ከረቂቅ (ክላሲክ ሙዚቃ) ተጫዋች ጋር።
የውይይቶቹ ተሳታፊዎች፥ የፎቶ መጽሃፉ አዘጋጅ አቶ አብረሃም ብዙነህ፤ አርቲስት ታማኝ በየነና አንጋፋው ድምጻዊ መልካሙ ተበጀ፤ የጃኖ የሙዚቃ ባንድ መሪ ኪሩቤል ተሥፋዬና የባንዱ መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ አዲስ ገሰሰ፤ እንዲሁም፤ ረቂቅ (ክላሲክ ሙዚቃ) ተጫዋቹ ግርማ ይፍራሸዋ ናቸው።