የኤክስፐርቶች ቡድን መሪ ስለአባይ ፍሰት አቅጣጫ መቀየር ተናገሩ

  • እስክንድር ፍሬው




Your browser doesn’t support HTML5

የኤክስፐርቶች ቡድን መሪ ስለአባይ ፍሰት አቅጣጫ መቀየር ተናገሩ


በኅዳሴ ግድብ ግንባታ ምክንያት አባይ የሚፈስስበት አቅጣጫ መቀየር “ለውዝግብ ምንጭ ሊሆን አይችልም” ሲሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የውኃ ኤክስፐርቶች ቡድን መሪ አስታወቁ፡፡

“የግብፃዊያኑ ቅሬታ መነሻ የናይልን ውኃ በበላይነት የመቆጣጠር ፍላጎት ሊሆን ይችላል” ብለዋል የኤክስፐርቶቹ ቡድን መሪ ዶ/ር ስለሺ በቀለ በተለይ ለቪኦኤ በሰጡት መግለጫ፡፡

ለዘርዝሩ የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡