አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
ተቃዋሚዎች የኦባማን ጉብኝት ተቃወሙ - እንዲያነጋግሯቸው ጠየቁ
የ2007ቱ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ ሆኖ ባልተጠናቀቀበትና ሰብዓዊ መብቶች ሙሉ በሙሉ በተጣሱበት ሁኔታ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያን ለመጎብኘት ማቀዳቸው የተሣሣተ ነው ሲሉ 3 ተቃዋሚ ፓርቲዎች አስታወቁ፡፡
ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው ካልቀረ ግን ገዥውን ፓርቲና መንግሥትን ብቻ ሳይሆን ተቃዋሚዎችንም ጭምር ሊያነጋግሩ ይገባል በማለት ለአሜሪካ ኤምባሲና በዚያም በኩል ለፕሬዚዳንቱ ደብዳቤ አስገብተዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡