ኢትዮጵያ ለእርዳታ ፖሊሲዎቿን እንደማትቀይር ኃይለማርያም አስታወቁ

  • እስክንድር ፍሬው

የኢትዮጵያ ፓርላማ


Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ለእርዳታ ፖሊሲዎቿን እንደማትቀይር ኃይለማርያም አስታወቁ


መንግሥታቸው ካደጉ ሃገሮች ለሚገኝ እርዳታ ሲል የፖሊሲ ለውጥ አድርጎ እንደማያውቅ የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ወደፊትም በዚህ መንገድ የሚመጣ ለውጥ እንደማይኖር ገልፀዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን የገለፁት ባወጣችው የተመሣሣይ ፆታ ግንኙነት ሕግ ምክንያት በዩጋንዳ ላይ እየተደረገ ያለውን ጫና በማስመልከት ለተነሣ ጥያቄ መልስ ሲሰጡ ነው፡፡

ለዘርዝሩ የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ከአዲስ አበባ ያዳምጡ፡፡