በክረምት እረፍት ላይ የቆየው የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2011 ዓ.ም የመጀመሪያ ስብሰባ የፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመን ንግግር በማድመጥ ጀምሯል።
አዲስ አበባ —
በክረምት እረፍት ላይ የቆየው የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2011 ዓ.ም የመጀመሪያ ስብሰባ የፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመን ንግግር በማድመጥ ጀምሯል።
በሕዝብ ተወካዮችና ፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ የተናገሩት ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ፡ የሕግ የበላይነትን ማስከበር ከዓመቱ የመንግሥት ትኩረት አቅጣጫዎች አንዱ እንደሚሆን አስታውቀዋል። የፀረ ሽብር ሕጉን ጨምሮ የተለያዩ ዐዋጆችን የማሻሻሉ ሥራም በዚህ ዓመት እንደሚጠናቀቅ አስረድተዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመጀመሪያ ስብሰባ